am_tn/exo/22/10.md

930 B

• የእግዚአብሔር መሐላ በሁለታቸው መካከል ይሁን

እንስሳውን ሰርቀሃል ተብሎ የተከሰሰው ሰው አለመስረቁን በመሀላ ያረጋግጥ። የእንሳሳው ባለቤት ደግሞ የሰውየውን መሀላ መቀበል አለበት። በሌላ አገላልጽ፦ እንስሳውን በአደራ የተቀበለው ሰው በእግዚአብሔር ፊት ይማል እንዲሁም የእንስሳው ባለቤት መሀላውን ይቀበል

• ከእርሱም ዘንድ ቢሰረቅ

በሌላ አገላለጽ፦ እንስሳው ከባለአደራው የተሰረቀ ከሆነ

• ተቧጭሮም ቢገኝ

በሌላ አገላለጽ፦ እንስሳው በአውሬ ተሰብሮን ተበልቶ ከሆነ

• በመቧጨሩም ምክንያት አይክፈል

አውሬ ስለ ገደለውም ወይም ስለበላው ካሳ አይክፈል።