am_tn/exo/21/35.md

961 B

• ዋጋውንም በትክክል ይካፈሉ

የበሬውን ዋጋ በጋራ ይክፋፈሉ ወይም ገዘቡን አብረው ይካፈሉ”

• ተዋጊ መሆኑ ቢታወቅ

በሌላ አገላለጽ፦ በሬው ተዋጊ መሆኑን ሰዎች የሚያውቁ ከሆነ ወይም የበሬው ባለቤት በሬው ተዋጊ መሆኑን የሚያውቅ ከሆነ

• ባለቤቱም ባይጠብቀው

የበሬው ባለቤት በሬው በአግባቡ ባይጠብቀው ወይም ከአጥር ውስጥ እንዳይወጣ ባያደርግ

• በሬውን በበሬው ፈንታ ይስጥ

የገደለው በሬ ባለቤት በሬው ለሞተበት ሰው በሬ መካስ አለበት። ስለሆነም በትርጉም ውስጥ ይህ ሀሳብ በግልጽ መታየት አለበት። አማራጭ ትርጉም፦ በሬው ለሞተበት ሰው አንድ በሕይወት ያለ በሬ ካሣ መክፈል አለበት