am_tn/exo/21/33.md

898 B

• ሰውም ጕድጓድ ቢከፍት

አንድ ሰው የጒድጓድ መክደኛ ቢያነሣ ወይም ጒድጓድ ቆፍሮ ሳይከድነው ቢተው

• ዋጋቸውን ለባለቤታቸው ይክፈል

የበሬው ባለቤት ይጉዳቱን ካሳ ማግኘት አለበት። አማራጭ ትርጉም፦ ለበሬው ባለቤት ለሞተው እንስሳ ምትክ ካሳ ይከፈለው

• የሞተውም ለእርሱ ይሁን

ለሞተው እንስሳ ምትኩን የከፈለው ሰው የሞተውን እንሳሳ ለራሱ ወስዶ የፈለገውን ማድረግ ይችላል። የዚህ ክፍል የመልዕክቱ ዋና ሀሳብ ግልጽ ሆኖ መውጣት አለበት። አማራጭ ትርጉም፦ የሞተው እንስሳ ለጉድጓዱ ባለቤት ይሆናል ወይም የሞተውን እንስሳ ለራሱ ማስቀረት አለበት