am_tn/exo/21/31.md

448 B

• ወንድን ልጅ ቢወጋ ሴትንም ልጅ ቢወጋ

ያ በሬ ወይም የዚያ ሰው በሬ ወንድ ወይም ሴት ልጅ ወግቶ ቢገድል

• ሠላሳ የብር ሰቅል

330 ግራም ብር ይስጥ፤ አንድ ሰቅል 11 ግራም ብር ይመዝናል።

• በሬውም ይወገር

በሬውን በድንጋይ ወግራችሁ ግደሉት ወይም በሬው በድንጋይ ተግሮ ይሙት