am_tn/exo/21/07.md

416 B

• በዎጆ ይስደዳት

ተመልሳ በሕዝብዋ ትዋጅ ወይም አባቷ መልሶ እርሷን እንዲገዛት መፍቀድ አለበት

• ይሸጣት ዘንድ አይገባውም

ለባዕድ ሊሸጣት አይችልም ወይም ለባዕድ የመሸጥ ሥልጣን የለውም

• ስለ ናቃት

የማይገባ ነገር ስላደረገባት ወይም ስላታለላት