• አርነት አልወጣም ብሎ ቢናገር ብሎ ቢናገር
ብሎ ነጻ መውጣት ባይፈልግ ወይም ብሎ አለመፈለጉን በግልጽ ብናገር
• ጆሮውን በወስፌ ይብሳው
“ወስፌ” በጊዜው በእስራኤላውያን ባህል የተለመደው ጆር መብሻ መሳሪያ ነበር። ዛሬም እንደየህብረተሰቡ የመብሻ መሳሪያ መተካት ይቻላል። ስለሆነም በአማራጭ ጆሮውን በመብሻ ይብሳው ማለት ይቻላል።
• ለዘላለምም ባሪያው ይሁን
እስከ ዕድሜ ልክ ወይም እስኪ ሞት ድረስ