923 B
923 B
• ተግባርህንም ሁሉ አድርግ
በየቀኑ የምታደርጋቸውን ተግባራት በየዕለቱ ፈጽም
• በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ
በአይሁዶች በቀድሞ ልምድ ከተሞች ዙሪያቸው የታጠረና ሰዎች እንድገቡና እንድወጡ በርም ነበራቸው። አማራጭ ትርጉም፦ በአገርህ ውስጥ የሚኖሩ መጻተኞችም ወይም በአጥርህ ውስጥ የሚኖሩ የሌሎች አገሮች ሰዎች
• የሰንበትን ቀን ባርኮታል
ሁለት አማራጭ ትርጉሞች፦ 1) እግዚአብሔር የሰንበት ቀን መልካም ነገር እንዲያመጣ/እንዲያፈራ/ አድርጎታል 2) እግዚአብሔር የሰንበት ቀን መልካም ነው ብሏል
• የሰንበትን ቀን ቀድሶታል
የሰንበትን ቀን ለራሱ ለይቶታል