am_tn/exo/19/16.md

426 B

• እግዚአብሔር . . . ስለ ወረደበት

እግዚኢአብሔር ከተራራው ስለመጣ ወይም ስለወረደ

• እንደ እቶን ጢስ ያለ ጢስ ይወጣ ነበር

ጪሱ ከትልቅ የእሳት ምድጃ ወይም ከትልቅ የእሳት ቃጠሎ እንደሚወጣ ጪስ ነበር

• የእቶን ጢስ

በጣም ትልቅና የሚያቃጥል የእሳት ምድጃ