855 B
855 B
አጠቃላይ ዕይታ፦ እግዚአብሔር ለሙሴ መናገሩን ቀጥሏል። •ለሕዝቡ በዙሪያው ወሰን አድርግላቸው
በህዝቡ ዙሪያ ደንበር ወይም ገደብ አድርግ ወይም ህዝቡ እንዳያልፉ ድንበር ወይም ገደብ አበጅላቸው
• ተራራውንም የነካ ፈጽሞ ይሞታል
ማንም ሰው ተራራውን ቢነካ በርግጥ ይሞታል ወይም ተራራውን የሚነካ ማንም ቢሆን ግደሉት
• የሚነካው ሁሉ ይወገራል ወይም በፍላጻ ይወጋል
ተራራውን የሚነካ በድንጋይ ተወግሮ ወይም በቀስት ተወግቶ ይሙት
• ሳያቋርጥ የመለከት ድምፅ ሲነፋ
ከፍ ባለ ድምፅ ወይም ለረጅም ጊዜ ጥሩንባ በተነፋ ጊዜ