am_tn/exo/19/01.md

843 B

• በሦስተኛውም ወር የእስራኤል ልጆች ከግብፅ ምድር ከወጡ በኋላ በዚያ ቀን . . .

እስራኤላውይ ወደ ሲና ምድረ በዳ የደረሱት በሶስተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን ልክ ከግብጽ በወጡበት በዚያች ቀን ነበር። ይህ ማለት ከግብጽ የወጡበትና ወደ ምድረ በዳ የደረሱበት ቀን ተመሳሳይ ነበር ማለአት ነው። አማራጭ ትርጉም፦ "በሶስተኛው ወር እስራኤላውያን ግብፅን ለቀው በወጡበት በዚያችው በተመሳሳይ ዕለት . . .

• ራፊድም

ይህ ሥፍራ የሚገኘው በሲና ምድረ በዳ ጫፍ አከባቢ እስራኤላውያን የሰፈሩበት ሥፍራ ነው (ዘጸአት 17፡1 ተመልከት)