am_tn/exo/17/14.md

1.1 KiB

• የአማሌቅን ዝክር ከሰማይ በታች ጨርሼ እደመስሳለሁና

እግዚአብሔር የአማሌቅን መደምሰስ ሲገልጽ የአንድን ሰው የማሰብ አቅምን ከማጥፋት ጋር ሲያነጻጽር ይታያል። አንድ ሰው ወይም ቡድን ወይም ማህበረሰብ ፈጽሞ ሲጠፋ የምያስታውሳቸው ወይም መታሰቢያ ይጠፋል። በሌላ አገላለጽ፦ እኔ አማሌቃውያንን ፈጽሞ አጠፋለሁ ወይም እደመስሳለሁ (ተለዋጭ ዘይቤ)

• እጁን በእግዚአብሔር ዙፋን ላይ ስለጫነ

እጅ የማንሳት ልምምድ የሚታወቀው ሰዎች መሀላ ሲፈጽሙ ወይም ቃል ኪዳን ሲገቡ እጃቸውን ሲያነሱ ነው። አማራጭ ትርጉም፦ ምክንያቱም እጆች ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ዙፋን ተዘርግተዋል ወይም ምክንያቱም ሙሴ እጁን ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ስላነሳ

• በአማሌቅ

በአማሌቃውያን ላይ ወይም በአማሌቅ ሰዎች ላይ