• እስራኤል ድል ያደርግ ነበር . . . አማሌቅ ድል ያደርግ ነበር
እስራኤልና አማሌቅ ከሁለቱም ወገን ለውጊያ የተሰለፉ ሰዎችን የሚመለከት ነው። አማራጭ ትርጉም፦ እስራኤላውያን ድል ያደርጉ ነበር . . . አማሌቃውያን ያሸንፉ ነበር
• የሙሴ እጆች ግን ከብደው ነበር
ፀሐፊው የሙሴ እጆች መድከማቸውን ለማሳየት ሲፈልግ እንደ ከበዱ አድርጎ ይገልጻል፤ በሌላ አገላለጽ፦ የሙሴ እጆች ደክመው ወይም ዝለው ነበር
• በሰይፍ ስለት አሸነፈ
በሰይፍ ተዋግቶ ድል አደረገ