am_tn/exo/16/31.md

415 B

• እንደ ድንብላል ዘር ነጭ ነው

የድንብላል ዘር ከቅመም ዘሮች አንዱ ሲሆን ምግብ ጣዕም እንዲኖረው የሚያደርግ ነው

• እንደ ማር ቂጣ ነው

በጣም ቀጭን ቂጣ ወይም እንደ እንጀራ በቀጭኑ የተጋገረ ነገር ነው

• ጎሞር

አንድ ጎሞር ወደ ሁለት ሊትር ያህል ነው