am_tn/exo/16/09.md

588 B

• እነሆም

ይህ “እኔሆ” የሚለው ቃለ ህዝብ አንድ አስደናቂ ነገር እንዳየ ለማመልከት ወይም ትኩረት ለመሳብ ነው

• ማለዳም እንጀራን ትጠግባላችሁ

ሙሴ “ምግብ” በማለት ፋንታ “እንጀራ ወይም ዳቦ” ይላል። ይህን ከሰማይ የሚሰጣቸውን ምግብ እንደ ሌሎቹ የምግብ ዓይነት ሁልጊዜ ይበሉታል። አማራጭ ትርጉም፦ በማለዳ/ጧት/ የምትፈልጉትን ያህል ምግብ ትጠግባላችሁ