am_tn/exo/15/24.md

1003 B

• በሙሴ ላይ አንጎራጎሩ

ህዝቡ በሙሴ ላይ ደስተኞች አለመሆናቸውን የሚገልጽ ነው፤ አማራጭ ትርጉም፦ በሙሴ ላይ አጉረመረሙ ወይም በሙሴ ላይ በቁጣ ተናገሩ

• የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቀህ ብትሰማ

እግዚአብሔር ስለራሱ ድምጽ ይናገራል፤ ድምጹ እርሱን ይገልጻል ወይም ይወክላል። በሌላ አገላለጽ፦ ድምጼን ወይም እኔ የሚለውን (ወካይ ዘይቤ)

• በፊቱም የሚበጀውን ብታደርግ

“በፊቱ” የሚለው በእግዚአብሔር ፊት ሲሆን አንድ ሰው በእግዚአብሔር በዓይኑ ፊት ቆሞ አንድ ነገር እንደምፈጽም የሚናገር ነው። አማራጭ ትርጉም፦ እግዚአብሔር የሚቀበለውን መልካም ነገር አድርጉ ወይም እግዚአብሔር የሚፈልገውን ነገር አድርጉ