am_tn/exo/15/22.md

644 B

• ሙሴም እስራኤልን ከኤርትራ ባሕር አስጓዘ

“እስራኤል” የሚለው የእስራኤልን ህዝብ የሚወክል ነው። አማራጭ ትርጉም፦ ሙሴ የእስራኤልን ህዝብ መራቸው

• ወደ ሱር ምድረ በዳ ወጡ . . . ወደ ማራም መጡ

እነዚህ ቦታዎች በትክክል የት ጋር እንደሆኑ በትክክል ማሳየት አይቻለም። ነገር ግን ቦታዎች ወይም መንደሮች ነበሩ፤ ምናልባት በከነዓን ምድር በደቡባዊ ምስራቅ የሚገኙ አከባቢዎች ሊሆኑ ይችላሉ።