am_tn/exo/15/16.md

876 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር፦ ለሎች ህዝቦች የእግዚአብሔርን ህዝብ ሲያዩ ምን እንደሚሰማቸው ሙሴ በመዝሙር ይገልጻል። • ፍርሃትና ድንጋጤ ወደቀባቸው

አነዚህ ሁለቱ ቃላት የሚያሳዩት በእነርሱ ላይ ፍርሃት ሊመጣ እንደሆነ ነው። አማራጭ ትርጉም፦ “ፍርሃት በእነርሱ ላይ ይመጣል”

• በክንድህ ብርታት

የእግዚአብሔር ክንድ የእርሱን ትልቅ ሀይል የሚመለከት ነው። አማራጭ ትርጉም፦ ከሀይልህ ትልቅነት የተነሳ”

• እንደ ድንጋይ ዝም አሉ

አማራጭ ትርጉሞች፦ 1) እነርሱ እንደ ድንጋይ ዝም ይላሉ 2) እነርሱ እንደ ድንጋይ እንቅስቃሴ አልባ ይሆናሉ