am_tn/exo/13/19.md

533 B

• በምድረ በዳውም ዳር በኤታም ሰፈሩ

ኤታም ወደ ፍልስጥኤም በሚወስደው መንገድ ላይ በምድረ በዳው ዳር ላይ ወይም ድንበር ላይ ይገኛል

• መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ

እግዚአብሔር ቀን በደመና ዐምድ /ምሶሶ መሳይ/፥ ሌሊት ብርሃን በሚሰጥ በእሳት ዐምድ /ምሶሶ መሳይ/ ይመራቸው ነበር