am_tn/exo/13/17.md

426 B

• ምንም ቅርብ ቢሆን

ቅርብ በሆነው መንገድ

• ሕዝቡ ሰልፉን ባየ ጊዜ እንዳይጸጽተው ወደ ግብፅም እንዳይመለስ ብሎአልና

እስራኤላውያን ረጅሙን ዕድሜያቸውን በባርነት ስላሳለፉ ከጦርነት ይልቅ ሰላምን ስለሚፈልጉ ከመዋጋት ይልቅ ወደ ባርነት መመለስ ይፈልጋሉ