856 B
856 B
• እርስዋንም በሰጠህ ጊዜ
እግዚአብሔር የከነዓናውያንን ምድር ለአንተ በሰጠህ ጊዜ
• የአህያውን በኵር በጠቦት ትዋጀዋለህ፥ ባትዋጀውም አንገቱን ትሰብረዋለህ
በኩር የተወለደ አህያ ለእግዚአብሔር አይለይም ወይም አይቀደስም። አማራጭ ትርጉም፦ በኩር የተወለደ አህያ የበግ ጠቦት በመተካት ከእግዚአብሔር ትዋጃለህ /መልሰህ ተገዛለህ/፤ ነገር ግን አህያውን መዋጀት ካልፈለግህ አንገቱን ስበረው።
• የሰውንም በኵር ሁሉ ከልጆችህ መካከል ትዋጀዋለህ
በኩር ሆኖ የተወለደን ወንድ ልጅ ሁሉ መዋጀት /መልሰህ መግዛት/ ይገባሃል