am_tn/exo/13/06.md

622 B

አጠቃላይ ምልከታ፦ ሙሴ ለእስራኤል ሰዎች አሁንም ቀጥሎ ይናገራል • ሰባት ቀን ቂጣ እንጀራ ትበላለህ

እስከ ሰባት ቀን ወይም ለሰባት ቀን ሙሉ እርሾ ያልገባበትን ምግብ ትበላላችሁ

• በአንተም ዘንድ እርሾ ያለበት እንጀራ አይታይ

እርሾም ሆነ እርሾ የገባበት ምግብ በፍጹም በምድራችሁ አይገኝ

• በድንበርህም ሁሉ እርሾ አይታይ

እርሾ በአገርህ ውስጥ በየትኛውም ሥፍራ/ቦታ/ አይገኝ