am_tn/exo/12/49.md

473 B

• እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዳዘዘ እንዲሁ አደረጉ

እግዚአብሔር በሙሴና በአሮን አማካይነት ያዘዘውን ሁሉ ፈጸሙ

• የእስራኤልን ልጆች ከሠራዊታቸው ጋር (ዘጸአት 12፡17 ተመልከት)

አማራጭ ትርጉም፦ “እግዚአብሔር መላውን የእስራኤል ሕዝብ በክፍል በክፍል ከግብጽ ምድር መርቶ አወጣ”