am_tn/exo/12/47.md

316 B

• አስቀድሞ ወንድ ሁሉ ይገረዝ

አስቀድማችሁ በቤተሰቡ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ግረዙ

• ያልተገረዘ ሁሉ ግን ከእርሱ አይብላ

በሌላ አባባል የተገረዘ ሁሉ ከፋሲካው ምግብ መብላት ይችላል ማለት ነው