am_tn/exo/12/43.md

368 B

• ከእርሱ እንግዳ ሰው አይብላ

“እርሱ” የተባለው የፋሲክን ምግብ ነው። አማራጭ ትርጉም፦ የባዕድ አገር ሰው የሆነ የፋሲካን ራት ወይም ምግብ አይብላ

• በብር የተገዛ ባሪያ ቢኖር

በገንዘብ የገዛችሁት ማንኛውም ባሪያ ቢሆን