am_tn/exo/12/24.md

274 B

• ይህችን ነገር ጠብቁ

“ይህችን ነገር” የተባለው “የፋሲካ በዓል” ወይም “የቂጣ በዓል” ማለት ነው። የፋሲካ በዓል ማክበር እግዚአብሔኤርን (ያህዌን” ማክበር ነው።