am_tn/exo/12/23.md

443 B

• እግዚአብሔር በደጁ ላይ ያልፋል

“በደጁ” ላይ ያልፋል የሚለው ጠቅላላውን ቤተሰብ ወይም ቤት የሚመለከት ነው። ደም በመቃኖቻቸውና በጉበኖቻቸው ላይ የተገኘባቸው ቤቶችን እግዚአብሔር ሳይነካቸው ያልፋል ማለት ነው። አማራጭ ትርጉም፦ እግዚአብሔር ቤታችሁን ትቶ ያልፋል