am_tn/exo/12/19.md

402 B

• ሰባት ቀን በቤታችሁ እርሾ አይገኝ

እስከ ሰባት ቀን ድረስ ምንም ዓይነት እርሾ በቤታችሁ መገኘት የለበትም

• ከእስራኤል ማኅበር ተለይቶ ይጥፋ

ዘጸአት 12፡15 ተመልከት

• እርሾ ያለበትን ምንም አትብሉ

ዘጸአት 12፡5-8 ያለውን ማብራሪያ ተመልከት