950 B
950 B
• በግብፅም አማልክት ሁሉ ላይ እፈርድባቸዋለሁ
የግብጽን አማልክት ወይም እግዚአብሔሮች ሁሉ እቀጣለሁ
• ደሙም ባላችሁበት ቤቶች ምልክት ይሆንላችኋል
እኔ ወደ እናንተ በሚመጣበት ጊዜ ደሙ የእስስራኤላውያን ቤት ስለመሆኑ ምልክት ይሆንልኛል።
• ደሙንም ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ
እኔም ደሙን በማይበት ጊዜ አልፌአችሁ እሄዳለሁ ወይም ወደ ቤታችሁ ሳልገባ/ሳልጎበኛችሁ አልፌ እሄዳለሁ (ዘይቤያዊ ንግግር)
• ለልጅ ልጃችሁ ሥርዓት ሆኖ ለዘላለም ታደርጉታላችሁ
በሚቀጥሉት ትውልዶች ወይም ዘመናት ሁሉ ቋሚ ሥርዐት ሆኖ የእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓል አድርጋችሁ ታከብሩታላችሁ።