932 B
932 B
• ጥሬውን በውኃም የበሰለውን አትብሉ
የፍየሉን ወይም የበጉን ጥሬ ሥጋ ወይም በውሃ ተቀቅሎ የበሰለውን አትብሉ
• ከእርሱም እስከ ጥዋት አንዳች አታስቀሩ
ከሥጋው እስከ ጧት ድረስ ምንም አታስቀሩ
• ወገቦቻችሁን ታጥቃችሁ
የወገብ መታጠቂያ ከቆዳ ወይም ከጥጥ የተሰራ የወገብ መታጠቂያ ወይም በእያንዳንዱ ባህል ማህበረሰቡ የሚጠቀመው የወገብ መታጠቂያ ሊሆን ይችላል።
• ፈጥናችሁም ትበሉታላችህ
በጥድፊያ ወይም በችኮላ ብሉት
• እርሱ የእግዚአብሔር ፋሲካ ነው
“እርሱ” የሚለው በአስራ አራተኛው ቀን የበግ ወይም ፍዬል ጥቦት እረድና የመብላት ሥርዓቱን ማለት ነው።