am_tn/exo/12/01.md

618 B

• ይህ ወር የወሮች መጀመሪያ ይሁናችሁ፣ የዓመቱም መጀመሪያ ወር ይሁናችሁ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ አንድ ትርጉም ወይም ፍቺ ያላቸው ሲሆን አጽንዖት ለመስጠት የገባ በመሆኑ እስራኤላውያን ከግብጽ የወጡበትንና አዲስ ታሪክ የጀመረበት ስለሆነ ወሩ የአመቱ መጀመሪያ ወር እንዲሆንላቸው የተነገረ ወይም የተሰጠ ነው። ይህ ወር የሚጀምረው በአመዛኙ በሚያዚያ ወር አከባቢ ነው።