am_tn/exo/11/06.md

293 B

• ከዚያም በኋላ እወጣለሁ

ሙሴ የእስራኤልን ህዝብ አስከትሎ ከግብጽ እንደሚሄድ መናገሩ ነው። አማራጭ ትርጉም፦ “ከዚያም በኋላ እሄዳለሁ” ወይም “እኔም ከዚያ በኋላ እሄዳለሁ”