am_tn/exo/11/04.md

558 B

• በግብፅም አገር ያለ በኵር ሁሉ

በኩር የሚለው ቃል ሁል ጊዜ መጀመሪያ የተወለደን ወንድ (ሰውና እንስሳ) የሚመለከት ነው።

• በዙፋኑ ከሚቀመጠው

ይህ በንግስና ዙፋን ላይ የተቀመጠውን ፈርዖንን የመለከታል

• በወፍጮ እግር እስካለችው (ፈሊጣዊ አነጋገር)

የወፍጮ መጅ ገፊ እስከ ሆነችው ወይም በድንጋይ መፍጫ እህል በመፍጨት እስከምታገለግል