am_tn/exo/09/31.md

423 B

• ተልባ

የእህል ዓይነት በተለይ የጥራጥሬ ዓይነት ነው።

• ገብስ

የእህል ዓይነት ለሰዎችና ለከብቶች ምግብነት የሚውል

• አጃ

የስንዴና የገብስ ዘር የሆነ የእህል ዓይነት

• እጁንም ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ

እጁን ወደ ላይ አንስቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ