am_tn/exo/09/25.md

322 B

• ሰውንና እንስሳን መታ

ሕዝቡንና ከብቶችን ጭምር ገደለ ወይም በህዝብና በከብቶች ላይ አደጋ አደረሰ

• የእስራኤል ልጆች ተቀምጠው በነበሩባት

እስራኤላውያን ወይም የእስራኤል ህዝብ በሚኖሩባት