am_tn/exo/09/20.md

519 B

• ከፈርዖንም ባሪያዎች የእግዚአብሔርን ቃል የፈራ

እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለተናገረው ነገር የፈሩት የፈርዖን ሹማምት ወይም እግዚአብሔር የተናገረውን ነገር ሰምተው የታዘዙት የፈርዖን ሹማምት

• የእግዚአብሔርንም ቃል ያላሰበ

እግዚአብሔር የተናገረውን ቃል ያልታዘዘ ወይም ችላ ያለ ወይም ለመስማት ፈቃደኛ ያልሆነ