899 B
899 B
• እጄን ዘርግቼ
እግዚአብሔር በታላቅ ሀይሉ ለማጥቃት ወይም ለመጉዳት ሲነሳ ማለት ነው። “እኔ እጄን ዘርግቼ” ሲል ሀይሌን ለመግለጥ ሲነሳ ወይም ሀይሌን ሲገልጥ ማለት ነው። አማራጭ ትርጉም፦ “አንተን ለመቅጣት ሀይሌን ሲጠቀም”
• ስሜም በምድር ሁሉ ላይ ይነገር ዘንድ
“ስሜ” የሚለው የእግዚአብሔር (ያህዌ) ዝና የሚመለከት ነው። አማራጭ ትርጉም፦ እኔ ትልቅ እንደሆንኩ ሰዎች እስኪያውቁ ድረስ
• ስለዚህ አስነሥቼሃለሁ
ፈርዖን እስራኤላውያን እንዳይሄዱ ሲያደርግና እንቅፋት ሲሆንባቸው ምክንያቱ እግዚአብሔር ያንን እንዲያደርግ ስለፈቀደ ነው።