am_tn/exo/09/11.md

511 B

• እግዚአብሔርም የፈርዖንን ልብ አጸና (ዘጸአት 7፡13)

የፈርዖን ልብ የተባለው ራሱ ፈርዖን ማለት ነው። ፈርዖን ለመስማት አልፈለገም ወይም እምብ አለ ማለት ነው። (ወካይ ወይም ተለዋጭ ዘይቤ ተመልከት)። በዚህኛ ክፍል የፈርዖንን ልብ ያደነደነው ወይም ፈርዖን እንዳይሰማ ያደረገው እግዚአብሔር እንደሆነ ይገልጻል።