am_tn/exo/09/08.md

283 B

• ከምድጃ አመድ ውሰዱ

እሳት ከሚነድበት ቦታ እፍኝ ዐመድ ውሰዱ

• ሻህኝ የሚያወጣ ቍስል ሆነ

መግል የሚቋጥር ቁስል ወይም ቡጉንጅ ወይም እባጭ ዓይነት ቁስል ሆነ ማለት ነው