am_tn/exo/08/30.md

259 B

• ፈርዖንም . . . ልቡን አደነደነ

በዚህ ሀረግ አባባል ልቡን ያደነደነው እግዚአብሔር ሳይሆን ፈርዖን ራሱ አመጸኛ ሆነ፥ አልሰማም አለ። (ዘጸአት 7፡13 ተመልከት)