am_tn/exo/08/22.md

378 B

አጠቃላይ ምልከታ፦ እግዚአብሔር (ያህዌ) በሙሴ በኩል ለፈርዖን መናገሩን ቀጥሏል • በግብፅም አገር ሁሉ ላይ ከዝንቡ መንጋ የተነሣ ምድር ጠፋች

በተደራጊ ግስ የተጻፈው በአድራጊ ግስ ሲጻፍ፦ የዝንብ መንጋ የግብጽን ምድር ሁሉ ጎዳው።