am_tn/exo/08/16.md

558 B

• የምድሩን ትቢያ

የምድሩን ትቢያ ወይም አቧራ ወይም አፈር

• በግብፅ አገር ሁሉ የምድር ትቢያ ሁሉ ቅማል ሆነ

“ቅማል” የሚለው አንዳንደ ትንኝ ተብሎ ተተርጉሟል። በአማራጭነት ሁለቱንም ትርጉሞች መጠቀም ይቻላል። አማራጭ ትርጉም፦ በግብጽ አገር ያለውም ትቢያ ወይም አፈር ወይም አቧራ ሁሉ ወደ ተናካሽ ትንኝነት ወይም ወደ ቅማልነት ተለወጠ