am_tn/exo/08/13.md

369 B

• ፈርዖንም ጸጥታ እንደሆነ ባየ ጊዜ ልቡን አደነደነ

ፈርዖን ችግሩ ካለፈና መረጋጋት ከሆን በኋላ እምቢ አለ።

• እግዚአብሔርም እንደተናገረ አልሰማቸውም

እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳለው ፈርዖን ሙሴንና አሮንን አልሰማቸው።