am_tn/exo/07/20.md

335 B

• የፈርዖን ልብ ጸና (ምትካዊ ዘይቤ ተመልከት)

ፈርዖን ድፍረት አገኘ ማለት ሳይሆን ፈርዖን እምቢ አለ ማለት ነው።

• በወንዙ የነበሩ ዓሶች

ግልጽ ለማድረግ ከተፈለገ “በአባይ ወንዝ ውስጥ የነበሩ ዓሶች”