am_tn/exo/07/14.md

344 B

• የፈርዖን ልብ ደነደነ

ፈርዖን ለመስማት አልፈለገም፥ እምቢተኛ ሆነ ማለት ነው

• እነሆ ወደ ውኃ ይወጣል (ግልጽ ያለሆነ ሀሳብ/ግምታዊ ዕውቀት/ ተመልከት)

ወደ አባይ (ናይል) ወንዝ በሚወርድበት/በሚሄድበት ጊዜ