am_tn/exo/07/08.md

569 B

• ፈርዖን፦ ተአምራትን አሳዩኝ ሲላችሁ፥ አሮንን፦ በትርህን ወስደህ እባብ እንድትሆን በፈርዖን ፊት ጣላት በለው።

ፈርዖን እስቲ ተአምራት በማድረግ ማንነታችሁን ግለጡልኝ’ ቢላችሁ ለአሮን ንገረውና በትሩን ወስዶ በንጉሡ ፊት ይጣለው፤ በዚያን ጊዜ በትሩ ተለውጦ እባብ ይሆናል። (ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ ንግግር ዕይነቶችን የመተርጎም ዘዴ ተመልከት)