867 B
867 B
• እኔ ግን ልቡን አጸናዋለሁ
እኔ ልቡን አጸናዋለሁ ማለት አበረታታዋለሁ ወይም ድፍረት እሰጠዋለሁ ማለት ሳይሆን ልቡን አደነድነዋለሁ፥ አመጸኛ አደርገዋለሁ፥ እንዳይታዘዝና እንዳይሰማ አደርገዋለሁ ማለት ነው (ምትካዊና ንጽጽራዊ ዘይቤ)።
• እስራኤል የበኩር ልጄ ነው
እስራኤል የሚለው ቃል መላውን የእስራኤል ህዝብ የሚወክል ቃል ነው። አማራጭ ትርጉም፦ “የእስራኤል ህዝብ የእኔ ልጆች” ናቸው።
• የበኩር ልጄ ነው
የእስራኤል ህዝብ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ሳይሆን ደስታና ኩራት የሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ነው (ተለዋጭ ዘይቤ)።