am_tn/exo/04/06.md

278 B

• እነሆ

በዚህ ክፍል የዚህ ቃል ጥቅም ቃለ አጋኖ ለመፍጠር እና መደነቅን ለማሳየት ነው

• እንደ በረዶ ለምጽ ሆነች

እንደ በረዶ ነጭ ሆነ የሚል ሲሆን ተነጻጻሪ ዘይቤ ነው