am_tn/exo/04/04.md

312 B

• እጅህን ዘርግተህ ጅራትዋን ያዝ

እጅህን ዘርጋና ጅራቷን ይዘህ አንሣት

• በእጁም ውስጥ በትር ሆነች

ሙሴም እጁን ዘርግቶ ሲይዛት እባቧ ተለውጣ በእጁ ላይ እንደ ገና በትር ሆነች ማለት ነው