am_tn/exo/01/18.md

799 B

• ለምን እንዲህ አደረጋችሁ? ወንዶቹን ሕፃናትንስ ለምን አዳናችሁ?፦

ፈርዖን ይህንን ጥያቄ አዋላጆችን የጠየቀው ወንድ ህጻናትን ባለመግደላቸው ምክንያት ልገስጻቸው ፈልጎ ነው። ይህ ጥያቄ በመደበኛ ዓረፍተ ነገር ሲተረጎም “ወንድ ህጽናትን ባለመግደላችሁ ትዕዛዜን ተላልፋችሁኋል” የሚል ይሆናል። ጥያቄው በባህርዩ አጋናኝ ጥያቄ ነው።

• የዕብራውያን ሴቶች እንደ ግብፃውያን ሴቶች አይደሉም

አዋላጆች የንጉሱን ቁጣ ለማብረድ በጥበብና በምክንያታዊነት የተናገሩት ንግግር ዓይነት ነው።