am_tn/exo/01/01.md

476 B

ቤተሰብ

በአንድ ቤት አብረው የሚኖሩ ሰዎች ስብስብና ከቤተሰብ አባላት ውጭ ሌሎች አገልጋዮችም ጭምር ያሉበት ቤተሰብ ይባላል።

ሰባ ነፍሶች

በቁጥር ሰባ የሚያህሉ ሰዎች ማለት ነው

• ዮሴፍም አስቀድሞ በግብፅ ነበረ

የዮሴፍ ወንድሞች ወደ ግብጽ ከመምጣታቸው በፊት ዮሴፍ በግብጽ ይኖር ነበር